አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከመንግሥት ጋር ለመወያየት አወንታዊ ምላሽ ሰጡ መባሉ

በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ጋር መወያየቱን መንግስትንና የፋኖ ታጣቂዎችን ለድርድር አንዲቀራረቡ የአመቻችነት ሚና የተሰጠው የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት አስታወቀ፣ ምክር ቤቱ በውይይቱ አወንታዊ ምላሽ ማግኘቱን ገለፀ፡፡ የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ለማድረግ መጠየቁንም አስታዉቋል፡፡…