የሕወሓት ሊቀመንበር ከእሳቸው በተቃራኒ የቆሙ አመራሮችን መውቀስ ጀመሩ

የሕወሓት ሊቀመንበር ከእሳቸው በተቃራኒ የቆሙ አመራሮችን መውቀስ ጀመሩ

‹‹ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ የያዘውን ቂም እኔ ላይ እንጂ የትግራይ ሕዝብ ላይ እንዲወጣ አልፈቅድም›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሕወሓት ሊቀመንበር ‹‹እኔ በማንም ላይ የያዝኩት ቂም የለም››  ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ አቶ ጌታቸው ረዳ ዝም የማይል…