የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ

ፕሬዝዳንቱ ፌዴሬሽኑ የሚጠበቅበትን ድጋፍ የማድረግ ኃላፊነቱንም መወጣቱን አስታውሰው “ሁሉም ወጪ ግን በኛ ብቻ ሊሸፈን አይገባም” በማለት ለትራንስፖርት ሚኒስቴር አቤት ማለታቸውንም ገልጸዋል፡፡በጭነት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት ወደ 200 ሚሊየን ብር በህዝብ ማመላለሻም 100 ሚሊዮን ብር ገደማ አልተከፈለም ብለዋል፡፡…