የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶ አንሽ – አሮን ስሜነህ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስልጣን ከያዙ በኋላ ፅህፈት ቤታቸው እንደ ፌስቡክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ይፋ ከሚያደርጋቸው ፎቶዎች በስተጀርባ አንድ ወጣት ባለሙያ ይገኛል። አሮን ስሜነህ ። ካለፉት አምስት ወራት አንስቶ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶ አንሺ ነው።…