ዌሊንግተን ኒውዚላንድ ዉስጥ አንድ ታጣቂ 49 ሰው ገደለ

ኒውዚላንድ ውስጥ አንድ ታጣቂ በሁለት መስጊዶች ላይ ዛሬ በከፈተው ተኩስ 49 ሰዎችን ገድሎ ከ40 የሚበልጡትን ደግሞ አቆሰለ። ሮይተርስ እንደዘገበው ታጣቂው የተኮሰው ለአርብ የጁማ ስግደት መስጊዶቹ ውስጥ በሚካሄደው የጸሎት እና ስግደት ስነ ስርዓት ላይ በታደሙ ሰዎች ላይ ነበር።…