በህወሃት መሪዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብ

ህወሃት ውስጥ የተፈጠረው ውዝግብ እያደር እየጋለ መሄዱ እየታየ ነው። ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተቃራኒ በቅርቡ ስብሰባ ያካሄደው ህወሃት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የተወሰኑ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን ማገዱን ይፋ አድርጓል። አቶ ጌታቸውም ህወሃት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ከሥልጣን ለማውረድ እየሠራ ነው በማለት ከሰዋል።…