የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዑ ልዑክ ማይክ ሐመር መግለጫ

ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር የሰሞኑ ጉዟቸው አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ በየክልሎች የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም ውይይት ማድረግ እና በትግራይ ክልል የጠመንጃ ላንቃ መዘጋቱን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት አካል መሆኑን ገልፀዋል።…