በኦሮሚያ የጸጥታ ፈተና ባለባቸው አከባቢዎች የበዓል ይዞታ

ማህበረሰቡ በዓሉን እንደ አቅሙ ሁኔታ ለማሳለፍ ቢጥርም ያሉት የጸጥታ ስጋቶች እና የኢኮኖሚ ቀውስ የተፈጠረው የዋጋ ንረት የተለመደውን የዓል አከባበር አደብዝዞታል ይላሉ አስተያየታቸውን ለዶይቸ ቬለ ያካፈሉን የአካባቢው ነዋሪዎች።…