ወጣቶች ምክር እና ድጋፍ በሚፈልጉበት ጊዜ በቀላሉ የሚያገኙት ኤአይ የሥነ ልቦና አማካሪ

ካራክተር ኤአይ ይባላል። Character.ai ወደሚለው ገጽ ከገቡ በሀሪ ፖተር፣ ኤሎን መስክ፣ ቢዮንሴ፣ ቭላድሚር ፑቲንናሌሎችም አምሳያ የተሠሩ ገጸ ባህሪዎች ያገኛሉ። እነዚህ የተሠሩት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ) ነው።…