በሕይወት ትርጉም ማግኘት ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ጥቅም

ሕሙማን ማኅበረሰባዊ ትስስር እንዲፈጥሩ በማስቻል፣ የሚወዱትን ነገር እንዲያደርጉ ዕድል በመስጠት የሚከናወን ሕክምና ነው።ሳይንስም ይደግፈዋል።የሥነ ጥበብ ትምህርት፣ ሳይክል መንዳት፣ ምግብ መሥራትና ሌሎችም ክንውኖችን በውስጡ ይዟል።