የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን

የአዲሱ ዓመት የሰላም መልዕክቴ ለፖለቲካ መሪዎቻችን

በንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር) ከሁሉ አስቀድሜ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ፡፡ በሰላም ዕጦትና ባስከተላቸው መዘዞች ሳቢያ ይህንን በዓል እንደምትፈልጉትና ቀድሞ እንደለመዳችሁት ማክበር ላልቻላችሁ ወገኖቼ የሚሰማኝን…