በአገር ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫዎችን ለማምረት የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

በአገር ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫዎችን ለማምረት የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

የአቪዬሽን ኢንዱስትሪን የሽግግር ፕሮግራም የሚያግዝ መመርያ ለኢንቨስትመንት ቦርድ ቀርቧል ተብሏል የኢትዮጵያ አቪዬሽን ኢንዱስትሪ በአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ ተከልሎ ከቆየበት፣ ወደ አውሮፕላን መለዋወጫዎች አምራችነት እንዲስፋፋ የሚያስችል የዘርፍ የሽግግር ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ባለፈው ሳምንት…