በጉራጌ ዞን የተከሰተው ችግር ከፀጥታ ኃይሉ አቅም በላይ መሆኑ ተገለጸ

በጉራጌ ዞን የተከሰተው ችግር ከፀጥታ ኃይሉ አቅም በላይ መሆኑ ተገለጸ

‹‹በዞኑ የሸኔና የፋኖ ኃይሎች እንቅስቃሴ ከመኖሩ በተጨማሪ ሌሎች ጽንፈኞችም አሉ›› ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲ በወሰን ማስከበርና በሌሎችም ምክንያቶች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የተከሰተው የፀጥታ ችግር ከዞኑ የፀጥታ ኃይል አቅም በላይ በመሆኑ፣ አብዛኛዎቹ አካባቢዎች…