ዩኬ ለጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ አዘጋጅታው የነበረውን ማረፊያ ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል ተጠቆመ

ጥገኝነት ጠያቂዎች በሩዋንዳ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ በዩኬ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጁ መሠረተ ልማቶች ጀርመን ልትጠቀምበት እንደምትችል የአገሪቷ የስደት ስምምነቶች ኮሚሽነር ጠቆሙ።…