በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳም እንደዚሁ የወባ በሽታ ስርጭት መኖሩ የተነገረ ሲሆን በዚህ አካባቢ ደግሞ ከሌሎች ወረዳዎች የተሻለ የመድሀኒት አቅርቦት እንዳለ ተገልጸዋል፡፡ በወረዳው አንድ ያነጋገርናቸው ነዋሪም በርካታ ሰዎች በወባ እንደሚያዙ በመግለጽ በሰው ህይወት ላይ የሚደረሰው ጉዳት መቀነሱን አክልዋል፡፡…