በጋምቤላ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባ ወርቅ መጠን ቀነሰ

በኮንትሮባንድ መበራከት ምክንያት ወርቅ ወደ ባንክ እንዳይገባ እንቅፋት መሆኑን በመጥቀስ በወር 30 እስከ 40 ኪ.ግ ወደ ባንክ ይገባ የነበረው ወርቅ በዚሁ ኮንትሮባንድ ምክንያት ወደ 10 እና 15 ኪ.ግ ዝቅ ማለቱን ታውቋል፡፡…