Blog Archives

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጠ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ
*‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡

Negere Ethiopia's photo.

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ አንደኛ ተከሳሽ ለሆነው

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news