Blog Archives

በቨርጅንያ ከእስር አምልጦ የነበረው ባንክ ዘራፊ ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ 32 ዓመት ተፈረደበት።

የባንክ ዘራፊ የሆነው እና ከኢኖቫ ፋየርፋክስ ሆስፒታል እጅግ በሚገርም ሁኔታ ያመለጠው ከዘጠኝ ሰአታት አደን በኋላ በቁጥጥር ስር የዋለው ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ የሰላሳ ሁለት አመት ፍርድ መከናነቡን የፍትህ ባለስልጣናት አስታውቀዋል::

የአርባ ሶት አመት እድሜ ባለጸጋው ወሰን አሳዬ ላይ አቃቢ ሕግ እንዳለው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news