Blog Archives

አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን

አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን

የራሽያው ፕረዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አሸባሪው ራሱን እስላማዊ መንግስት ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአርባ ሃገራት እና ነጋዴዎቻቸው የG20 አባላትን ጨምሮ እንደሚረዳ እና ጥንካሬውም የነዚሁ አገራት የገንዘብ እርዳታ እንደሆነ ተናገሩ::ፑቲን በጂ20 ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አሜሪካ ልዩ ወታደራዊ ኋይሏን ወደ ሶሪያ ስታስገባ በሶሪያ ጉዳይ ቬና ላይ ከስምምነት እየተደረሰ ነው::

የአሜሪካ ባለስልጣናት እንዳሉት የኦባማ አስተዳደር የሶሪያ ለውጥ ፈላጊ አማጽያንን በወታደራዊ ድጋፍ ለማጠናከር እና አይሲስ የተባለን አሸባሪ ለመዋጋት ልዩ ሃይሏን ወደ ሶሪያ መላኳን ተናግረዋል::ወደ50 የሚጠጉ የአሜሪካን ልዩ ሃይል አባላት ወደ ሶሪያ ያቀኑት የአሳድን መንግስት ተቃውመው መሳሪያ ያነሱ አማጽያንን ለማሰልጠን ለማማከር እና …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News