Blog Archives

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም

Negere Ethiopia's photo.

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም
*‹‹ትዕዛዙ ግልጽ አልሆነልንም›› ማ/ቤት
*‹‹ይሄ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝና ህገ-መንግስቱን አለማክበር ነው›› ዳኛ ዳኜ መላኩ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ነጻ እንደሆኑ ተበይኖ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ከተሰጠላቸው

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news