የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ?? ?? ?? ?? ?? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሥራ የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን በመከታተል …

ከ300 ሺ በላይ የሚሆኑ የኮንሶ ማህበረሰብ አባላት የአስተዳደር ጥያቄ መጠየቃቸውን ተከትሎ፣ በአካባቢው የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ባለበት በዚህ ሰዓት ፣ የማህበረሰቡ ባህላዊ መሪ የሆኑት አቶ ካላ ገዛሃኝ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አርባምንጭ ከተማ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ከኮሚቴ አባላት መካከል አንዱ ገልጸዋል። ሌሎች …
የኮንሶ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል– የሰው ህይወት አልፏል//
የኮንሶ ህዝብ የጀመረውን የአከላለል ጥያቄ ጋር በተያያዘ በህዝቡ ላይ በደቡብ ልዩ ኃይልና መከላከያ ሰራዊት እየደረሰ ያለው የአፈና ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚሁ መሰረት በከተማው የሰፈረው ታጣቂ ከከተማዋ አጎራባች ቀበሌዎች እየዘመተ በህዝቡ የተዘጉ መንገዶችን ለማስከፈት …