Home
›
Posts tagged Abel Wabela
Blog Archives
የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ
January 4, 2016
ቆንጅት ስጦታው
—
4 Comments ↓
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለምን በኮሌጅ የተማርኩትን የመሀንዲስነት ሙያ ትቼ ስለምን የአውሮጵላን ጥገና ሙያ ውስጥ ገባሁኝ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለው፡፡ ከኮሌጅ …
Tagged with:
Abel Wabela
,
Ethiopia
,
Zone 9
Posted in
Amharic
,
Amharic News
,
Ethiopian news