Blog Archives

የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው ብለሃል በሚል ሰበብ የፖለቲካ ድርጅት መሪ በጅንካ ታሰሩ::

https://fbcdn-profile-a.akamaihd.net/hprofile-ak-frc3/v/t1.0-1/p160x160/1958275_1573257959575607_871358952806069033_n.jpg?oh=6a2ed0bac5bd788148a677a6f01c00d6&oe=576775E0&__gda__=1465588338_e568ca19dfb2cdf7b5e7a50fddc8e903የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበር ታሰሩ// አቶ ዓለማዬሁ መኮንን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ ‹‹ የፍትህ ጥያቄ – የነጻነት ጥያቄ ነው ›› በማለት ተናግረዋል በሚል ዛሬ በፖሊስ ተይዘው ለእስር መዳረጋቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news