Blog Archives

ከታሪክ መድረክ – ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰብ ጭቈና በኢትዮጵያ ነበር ወይ::

ከታሪክ መድረክ – ለመሆኑ የብሔር ብሔረሰብ ጭቈና በኢትዮጵያ ነበር ወይ::

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዘውገኝነትንና[1] የዓለም-አቀፍነትን ያስተዳደር ርእዮተ ዓለም የሚያራምዱ አንጃዎች ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች መታጐርያ እስር ቤት ናት እያሉ የሚሰብኩት ስብከት ተደማጭነትን ከማግኘት አልፎ፣ ብዙዎችን አገርወዳዶች ሳይቀሩ ጭምር፣ እያወነበደም እየማረከም …

Posted in Amharic, ESAT Amharic, Ethiopian news

ይድረስ ለአቶ ሞሪ (ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ)

ይድረስ ለአቶ ሞሪ

የዚህን ደብዳቤ መልስ በደምብ ለመረዳት፣ ኀይሌ ላሬቦ በቅርብ ጊዜ “ለመሆኑ ዐማራ ማነው” በሚል ርእስ የጻፉትን በአብዛኞቹ የኢትዮጵያውያን ድረገጾች በአማርኛ ታትሞ የወጣውን አስቀድሞ ማንበብ ይጠቅማል። ጽሑፉ፣ አንድ ሞሪ (Mori) የተባሉ አንባቢ [የብዕር ስማቸው ሊሆን ይችላል]፣ በተጠቀሰው መጣጥፋቸው ላይ …

Posted in Amharic

የትግራይ ግዛት ክፍሎች እነማን ነበሩ (ከታሪክ መዝገብ በዶ/ር ኀይሌ ላሬቦ)

አንዳንድ የምዕራብ መንግሥታት በአፍሪቃ ቀንድ ላይ ባላቸው ጥቅምና ቀዝቃዛ ጦርነት በወለደው ፉክክር ተገፋፍተው፣ በወያኔ ስም የሚጠራውን የድሮውን የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር በአፄ ምኒልክ ዙፋን ካስቀመጧቸው ጊዜ ጀምረው፣ መሪዎቹ በስመ የብሔር ብሔረ-ሰቦች ነፃነትና እኩልነት ከፍተኛ ያስተዳደር ክልል ለውጥ አድርገዋል። ከነዚህ ለውጦች …

Posted in Amharic