ምንም እንኳ ራዲዮ ፋናና የሕወሃት ካድሬዎች የሕዝቡን ሕገ መንግስታዊ መብት ለማፈን ቢሯሯጡ ሕዝቡ ግን መብቱን ከማስከበር ወደ ኋላ አላለን። የፍርሃት ቀንበርን ሰባብሮ ጥሎ ከአራቱም ማእዘናት ወደ አደባባይ በመምጣት ፍጹም ጨዋነት በተላበሰ ሁኔታ ድምጹን እያሰማ ነው። ሕወሃቶች ይህን ህዝብ የሻእቢያ አሸከር…

ዛሬ እሁድ ሐመሌ 24 ቀን በጎንደር ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ ተጀምሯል። ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ መስቀል አደባባይ እየተመመ ነው። በማስፈራራትና በዛቻ ሕዝቡ ፈርቶ እንዳይወጣ፣ አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር በሕወሃቶችና የህወሃት አሽከር በሆኑ ብአዴኖች ሲደረግ የነበረው ጸረ-ሕዝብ፣ ጸረ-ሕገ መንግስታዊና ጸረ-ሰላም…