Blog Archives

“አዋጅ ተነገረ! ዉሻና ዝንጀሮ ተባበረ!”

“ አዋጅተነገረ! ዉሻናዝንጀሮተባበረ!”
( ዉሻናዝንጀሮያደረጉትክርክርናበመጨረሻያደረጉቃልኪዳን)
( ከተፈራድንበሩ)
ውሻ፡ አንተዝንጀሮከዚህአካባቢብትሔድይሻልሃል፤ሂድ! ሂድ! ሂድ! ነውየምልህ! ቶሎከዚህአካባቢባትጠፋቦጫጭቄ ቦጫጭቄነውአፈርየማደርግህ!
ዝንጀሮ ፡እስቲሞክር! ዋጋህንታገኛለህ! እኔብቻዬንያለሁመሰለህ? የኔሠራዊትአንድጊዜቢዘምትብህአንተንብቻሳይሆን ዘመድአዝማድህንሁሉፈጅተንነውለአውሬእራትየምናደርገው!
ዉሻ ፡ይኸውልሃ! ፉከራህሁሉወደፍርሃትተለውጦሠራዊትከምትላቸውጀሌዎችህጋርዛፍናገዳላገደልንየሙጥኝያልከው ታዲያለምንድነው? እስኪውጡእናኑ! እኛናእናንተይለይልናል! እኛሁለትሆነንእናንተሃያሆናችሁአገርእስኪሸበርበሲቃ እያስጮህናችሁእያሳደድንእስከገደልአፋፍድረስአደረስናችሁ፤በራሳችሁየምትተማመኑከሆነውጡእስኪ! ቦቅቧቆች! ቅዘናሞች! ቂጣችሁእስኪላጥበየገደሉያንፏቀቅናችሁእኛጌቶቻችሁነን፤እመኑ።
ዝንጀሮ፤ አዎንየፈራነውእኮእናንተውሾችእያነፈነፋችሁሰዎችንበኛላይስለምትጠሩብንነው፤እንዲህእንድትጮኹብን ያደረጉትናእናንተንለዚህዕድልያበቋችሁሰዎችናቸውእንዲህእንድትፎክሩብንያደረጓችሁ፤እናንተየምትቦርቁበትሜዳ፤ውሀ እየተንጣለለበትየተለያዩእህሎች፣አታክልቶች፣ፍራፍሬዎችየሚመረትባቸውናስፍርቁጥርየሌለውየቀንድከብትእናሌሎች እንሰሳትየሚረቡበትንሜዳትተንበተራራማናገደላገደልላይየምንኖረውቀደምሲልሰዎችአሳደውንእናመድረሻአሳጥተውን ነውእናንተንለዚህያበቋችሁ።ያንሁሉአገርምድርትተንላችሁበየቋጥኞችናገደላገደልአፋፍላይመኖራችንአንሶባችሁለምን አሁንምደግሞታሳድዱናላችሁ?
ዉሻ ፤የሌባአይነደረቅመልሶልብያደርቅይላልሰው! …

Posted in Amharic

መገንባትእንደሚችልያሳየለማፍረስየሚተባበረውአያጣም

መገንባትእንደሚችልያሳየለማፍረስየሚተባበረውአያጣም
አዎን”” “” ለፍትሕ፣ዲሞክራሲ፣እኩልነት፣ወዘተ… በሚሉየተስፋቃላትየሕዝቡንብሶትተጠቅሞናአታሎበመመረሽየአገሪቷንርዕሰመስተዳድር/ቤተ-መንግሥት/ ከተቆጣጠረበኋላእነዚያንየሚጣፍጡመፈክሮችሁሉየውሀሽታአድርጎውንብድናውን በሥልትበሥልቱእያስፋፋታይቶበማይታወቅየአገርክህደትአገራችንንናሕዝቦቻችንንለውርደትየዳረገውንሥርዓት ማፍረስአስፈላጊ ነው፤ነገርግንአብሮመታየትእናአብሮመታቀድያለበት ኅብረቱየሚያስፈልገውለ መገንባትምነው።ብዙዎችየፖሊቲካ ድርጅቶችከተቃወሚዎቻቸው ጋርበጠረጴዛዙሪያተነገጋርረው በጋራመስኮች አብረው መሥራታቸውንለሕዝብአላሳዩም። አንዳንዶቹእንዲየውምስለአገርጉዳይከተቃዋሚዎቻቸውጋርበጋራመታገልንየሚፈሩትይመስላል።ሌሎችደግሞበጋራ “ ” ለመሥራትመጀመራቸውንአብሥረውናል።እሰየውቢያሰኝምዓይንአይቶናጆሮሰምቶልብይፈርዳልይባላል።ሆኖም የተቃዋሚነትስምብቻበመያዝበተስፈኛነትመናከሰማይእስኪወርድበምኞትየሚጠባበቁሥልጣንናፋቂቡድኖችምአሉ፤ ያለተገቢሥራበተስፋየሚገኝምንምነገርስለሌለተጨባጭሥራመሥራትየግድነው፤የሎተሪዕድልእንኳለመመኛትትኬት መግዛትያስፈልጋል።
የወያኔሥርዓትይፍረስ፤ወያኔይወገድ፤የሚሉአስተሳሰቦችብቻቸውንየአውራጎዳናመፈክሮችሆነውይቀራሉ፤እነዚህንከአፍ የማያልፉመፈክሮችንምእራባውያንአገሮችየተወሰነሰላማዊሕዝብስልፍአድርጎየአገርመሪዎችንምስልናሌሎችአርማዎችን ቢያቃጠልእንኳወደአመጽእስካላደገድረስሆድየባሳቸውንየሕዝብክፍሎችእንደየስሜትማስተንፈሻመንገድይጠቀሙባቸዋል። ለስምተቃዋሚወይምለውጥይመጣልበሚልምኞትተስፋዘመናትንሲቆጥርየሚኖርምሆነበአገርተጨባጭሁኔታናበሕዝቦች ፍላጎትመመራትየማይችልድርጅትሕዝባዊግብላይሳይደርስየወረቀት ላይ ነብር ሆኖይኖራል።ምክንያቱምከሕዝቦችመሠረታዊ ፍላጎትስለሚርቅነው።እንደዚህለስሙተቃዋሚሆኖሕዝቡንየተስፋዳቦከመመገብምንጭበመቆፈር፣ክሊኒክበመሥራት፣ በኩበትጭስዓይናቸውንየሚጎዱእናቶችንመፍትሔእንዲያገኙበመርዳት፣ወዘተ… የተጎዳውንወገናቸውንቢታደጉትይሻልነበር።
በተረጋጋመንፈስናሚዛናዊኅሊናሲታይተራውናአብዛኛውሕዝብየመንግሥትንመፍረስበጥንቃቄነውየሚመለከተው፤ሙያዬ የሕዝብአስተዳደር/Public Administration/ ስለነበር፤ለመመረቂያጽሑፌከ36 ዓመታትበፊትከተጠቀምኩባቸው “ …

Posted in Amharic

አድዋ የድል አምባ (ተፈራ ድንበሩ)

አውሮፓ አርግዞ ለመውለድ ፋሽት
ሲሰላ ዘመኑ ሲያምጥ የቆየበት
12 ዓመቱ በሰማኒያ ስምንት።
ጣልያን ቢቀላውጥ ከምኒልክ ቤት
እቴጌ ጣይቱ ፊት ነሥተውት
ውሀ አጠጥተው አፈር አስበሉት።
ፒያትሮ ቶሴሊ እና ባራቴሪ
ባለጥቁር ሸሚዝ ምንደኛ አስካሪ
ሊደፍሩሽ አልቻሉም አገራችን ኩሪ
የድል አምባ አድዋ ዘለዓለም …

Posted in Amharic News

Why Did Ethiopians Remain Under Tyrants?

                                                      Why Did Ethiopians Remain Under Tyrants?
This question revolves around many folks due to their aspiration for change, common among men and women who participated in the student movement since 1960’s and 1970’s. That generation having been emotionally affected regrets …

Posted in Amharic

Why Do Ethiopians Remain Under Tyrants? – Tefera Dinberu

This question revolves around many folks due to their aspiration for change, common among men and women who participated in the student movement since 1960’s and 1970’s. That generation having been emotionally affected regrets very much as the revolution was …

Posted in Amharic

አገሬን ረሀብ ገረፋት፤ ሰው ተፈጥሮን እያዛባት (ተፈራ ድንበሩ)

በሽታ ባገር ገብቶ
ከብቱን ሁሉ ፈጅቶ
ዓሣማ ብቻ ቀርቶ
እዩ እስቲ አራዊቱን
ያገር ቡቃያውን
ጨፈጨፈ እሸት እሸቱን።

ሰብል በተምች ተመትቶ
አራሙቻው ተስፋፍቶ
እርሻውን ወርሶ ከፍቶ
ምርቱን ሁሉ በልቶ በልቶ
ያረም መድሐኒት ካገር ጠፍቶ
ከእስያ የመጣው ተብይቶ
ይህ የሰው ተባይ ዘር …

Posted in Amharic