ዛሬ ሚያዚያ 6, 2008ዓ.ም. ዐፄ ቴዎድሮስ የዛሬ 148 ዓመት “ተማርኬ የሐበሻ ንጉሥ ተማረከ! ተብሎ እራሴን ሀገሬንና ሕዝቤን ከማዋርድ ስም ከምሰብር ሞት ይሻለኛል!” ብለው ለሚወዷት ሀገራቸውና ሕዝቧ ክብርና ኩራት ሲሉ ተማርከው በጠላት እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን አጥፍተው የጀግና እረፍትን ቢያርፉ መርጠው እራሳቸውን …
ዛሬ ሚያዚያ 6, 2008ዓ.ም. ዐፄ ቴዎድሮስ የዛሬ 148 ዓመት “ተማርኬ የሐበሻ ንጉሥ ተማረከ! ተብሎ እራሴን ሀገሬንና ሕዝቤን ከማዋርድ ስም ከምሰብር ሞት ይሻለኛል!” ብለው ለሚወዷት ሀገራቸውና ሕዝቧ ክብርና ኩራት ሲሉ ተማርከው በጠላት እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን አጥፍተው የጀግና እረፍትን ቢያርፉ መርጠው እራሳቸውን …
ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ እኔ በበኩሌ “እንዲያው ይሄ ሰውየ እያሰበና ነገሮችን በቅጡ ተረድቶ ተገንዝቦ ገብቶት መናገር የማይችል ከሆነ ምናለ ዝም …
ወያኔና ሌሎች የጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት የቆረጠ የጥፋት ዓላማና ድርጊት ይዘው መምጣታቸውና ሀገሪቱን ከመቆጣጠራቸው የወሰዱት የተቀናጀ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጥቃት መፈጸማቸው የአማራ ልኂቃንን አስጨንቆ ሕዝቡን ከወያኔና መሰሎቹ የዘር ማጥፋት ጥቃት የታደጉ፣ የሠወሩ፣ ያዳኑ፣ የከለሉ፣ የተከላከሉ መስሏቸው ሁለት የተለያዩ አቋሞችን ለማራመድ …
ባለፈው ጥር 4, 2008ዓ.ም. “ለኦነግና ኦነጋዊያን! የወያኔን ዓላማ አንግቦ ወያኔን ለመውጋት የእንተባበር ጥሪ አይሠራም!” በሚል ርእስ ለጻፍኩት ጽሑፍ ኢልማ ኦሮሞ (የኦሮሞ ልጅ) በሚል የብእር ስም “የተጠቀሙ አንድ ሰው ትግሉን በአሸናፊነት ለመጨረስ መወሰድ የሚገባቸው ዋናዋና ነገሮች! ለሠዓሊ አምሳሉ ላወጡት ጽሑፍ መልስ” …
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እንደሚታወቀው በተማሪዎች የተጀመረው ተቃውሞ ሌላው የኅብረተሰብ ክፍልም ተቀላቅሎት ሲደረግ የቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ እነሆ ሁለት ወራት እየሆነው ነው፡፡ እያየነው እንዳለነው እስከአሁን ተቃውሞው ያመጣው ውጤት ወይም ለውጥ የለም፡፡ ወደፊትም ሕዝቡ በዓመፁ የመቀጠል ብርታት የሚኖረው ከሆነ “በእኔ ግምት ይኖረዋል …
አማርኛችንና ባሕላችን ለአክብሮት የሚሰጠው ዋጋ ከፍተኛና ከሌሎች ቋንቋዎች የተለየ ላቅ ያለ አስመስጋኝ ሥርዓት ያለው ነው፡፡ ለምሳሌ የአክብሮት አንቱታ መጠሪያ የሆኑትን እርስዎ፣ እርሳቸው የሚባሉትን ቃላት የሚተኩ ቃላትን እንግሊዝኛን ጨምሮ በበርካታ ቋንቋዎች ላይ ብትፈልጉ ፈጽሞ አታገኙም፡፡ እነኝህ ቋንቋዎች ሽማግሎችን፣ የሃይማኖት መሪዎችን፣ ትልልቁን …
ከሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የወያኔ ባለሥልጣናት በሰነድ ደረጃ ከዓመታት በፊት ለሱዳን ስለሰጡት በተግባር መሬት ላይ ደግሞ ሰሞኑን ሊያስረክቡት ሽር ጉድ እያሉበት ስላለው ጉዳይ በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲጠየቁ “ይሄንን ፈጥረው የሚያወሩት ግርግር ፈጥረው የራሳቸውን ጥቅም ማስጠበቅ የፈለጉ ቡድኖች ናቸው፤ ከእኛ ጋ …
ለሦስት ሳምንታት አልነበርኩም ከመረጃ ውጭ የሆንኩበት ስፍራ ነበርኩ፡፡ ሀገር ሰላም ብየ ሐሙስ ለታ ወደ አዲስ አበባ በምመለስበት ወቅት ገብረጉራቻ በወያኔ የአድማ በታኝና በተሸከርካሪያቸው ላይ መትረየስ በደቀኑ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተወጥራ ደረስን፡፡ ለካ መሰንበቻውን ወያኔና ሌሎች የጥፋት ኃይሎች ኦሮሚያ ክልል ሲሉ …