ከቅርብ ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ነውጥ፤ ዕድሜው በመርዘሙ፣ በርከት ያሉ ከተማዎች ውስጥ በመካሄዱና እና አመጹም በይዘትና በመልክ ከቀደሙት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች የተለየ በመሆኑ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ጆሮዎቻችንን አቅንተን እንድንከታተለው ተገደናል።
ስለሁኔታው እስካሁን እንደተወራው ከሆነ፣ በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚታየው …