ዘርኡ መሃሪ
በ60ዎቹ በነበረው የአብዮቱ ፖለቲካ ተሳትፊያለሁ የሚል የዛን ጊዜው ተማሪ፡ ያሁኑ ሽማግሌ በአብዛኛው እሚያደርገውን የማያቅ፤ ፖለቲካውን፡ በተለይምማርክሰ ለኒንነትን ላይላዩን ካልሆነ በስተቀር፡ ተለቅ ያለ እውቀት አልነበረውም።.ክአገራⶭን ነባራዊ ሁኔታ አንጻር በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ሊያመጣውየሚችለውን ችግር ቀድሜ አውቅ ነበር የሚል ሰው ካለ፡ …
ዘርኡ መሃሪ
በ60ዎቹ በነበረው የአብዮቱ ፖለቲካ ተሳትፊያለሁ የሚል የዛን ጊዜው ተማሪ፡ ያሁኑ ሽማግሌ በአብዛኛው እሚያደርገውን የማያቅ፤ ፖለቲካውን፡ በተለይምማርክሰ ለኒንነትን ላይላዩን ካልሆነ በስተቀር፡ ተለቅ ያለ እውቀት አልነበረውም።.ክአገራⶭን ነባራዊ ሁኔታ አንጻር በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ሊያመጣውየሚችለውን ችግር ቀድሜ አውቅ ነበር የሚል ሰው ካለ፡ …
Minilik Salsawi : ሕዝቡ እየተፈረካከሰ የሚገኘውን ወያኔን በጋራ ታግሎ በማስወገድ ነጻነቱን ማረጋገጥ አለበት::ኢትዮጵያውያን ጨለማን ተገን በማድረግ በታጠቁ በሕወሓት የደህንነት መዋቅር የሚመራ የሽብር ተግባራትን አጥብቆ ስለሚፈራ እና በየጊዜው በሕወሓት ደህንነቶች መሪነት የሚወሰዱ እርምጃዎች በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ስጋትን በመፍጠራቸው በየእስር ቤቱ የሚካሄዱ…
በከፍተኛ የደህንነት ሃይሎች የሚመራ የእስር ዘመቻ በሙስሊሞች ላይ መከፈቱ ተገለፀ
ከ800 -1000 የሚደርሱ ሰዎችን በአዲስ አበባ ለማሰር ታቅዷል፡፡
የቢላል ሬዲዬ ጋዜጠኛ የነበረው ካሊድ ሙሃመድ በደህንነት ሀያሎች ታፍኖ ተወስዷል።
ህውሃት መራሹ ወያኔ አሁንም ንፁሃን ሙስሊሞችን ከየአካባቢው ማደነኑን ቀጥሏል። በዛሬው እለት በብርጭቆ…
ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡፡
ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ ተበትኗል፡፡ ተከሳሾቹ…
‹‹የሰላም በሮች ሲዘጉ የአብዮት በሮች ይከፈታሉ››…
መግቢያ መውጫ አሳጥቶ፤ የወንድ በር እንኳን ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆን በማን አለብኝነትና በትምክህት ስነልቦና ተወጥሮ በአፈና ጅራፉ ሲገርፈን ፀጥ ብለን የምናይበት የፈሪ ልብ፤ መጠን ያለፈውን የጭቆና ቀንበር የምንሸከምበት ጫንቃ የለንም፡፡
አዎን ኢህአዴግ የደም መስዋዕትነት የከፈልኩበትን
ከምንም በላይ ግን ያኔ ከመነሻው ለአገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ፓርቲ እንመስርት ብለን፣ገንዘባችን፣ ጊዜያችን፣ እውቀታችን ሳንሰስት በመስጠት፤በወቅቱ ፓርቲ እንመስርት ማለታችን ትክክል እንደነበር የዛሬ ውጤታችን ምስክር ነው !
—————————- YIDNEKACHEW KEBEDE… ——————————————
ሰማያዊ ፓርቲ ከተመሰረተ አሁን ሦስተኛ ዓመቱ ነው፣የአገራችን አሉታዊ እና አዎንታዊ
ከሠሞኑ ወደግብፅ የሚያቀና ህወሀታዊ የልዑካን ቡድን ሲቋቋም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊጠብቀው በማይችለው መልኩ የልኡካን ቡድኑ ውስጥ የአንድ ሠው ስም ተሠማ “ግርማ ሠይፉ” የሚል በርካቶች ተገረሙ ወይ አንቺ ሐገር ሲሉም አዘኑ፡፡ ከዚህ ቀደም ብቸኛ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በፓርላማ ተብለው በተቀመጡባቸው ያለፉት 4…
የግንቦት ሰባት ከፍተኛ ኣመራሮች ኣስመራ ገቡ ሲሉ የድርጅቱ ካድሬዎች ተናግረዋል
በዚህ ሰሞን የሚወጡ ዘገባዎች አንደሚያመለክቱት የተከበሩ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ አና የግንቦት ሰባት ሚዲያ ኢሳት ሃላፊ አና የግንቦት ሰባት ምክትል የሆነው ኣቶ ነእመን ዘለቀ ያሉበት ቡድን ኣስመራ ገብተዋል ሲሉ የድርጅቱ ካድሬዎች…
በኦሞ ስምጥ ሸለቆ ለሽርሽር የሄዱት በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች 12 ስዊድናውያን የተኩስ እሩምታ ወረደባቸው
ኢሳት ራድዮ ታህሳስ 6/2007 ዓም እንደዘገበው በግድያ ሙከራው ላይ የስዊድን የመገናኛ ብዙሃን በብዛት እየዘገቡበት መሆኑን ያብራራል።እንደ ዘገባው በኦሞ ስምጥ ሸለቆ ለሽርሽር የሄዱት በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደርን…
አዜብ መስፍን ከባለቤታቸው ህልፈት በኋላ የፓርቲው ሊቀመንበርና የጠ/ሚ/ር ስልጣን ለመረከብ አቅደው እንደነበረ ታማኝ ምንጮች አጋለጡ። የደህንነት ዋና ሹም የነበረው ወ.ስላሴ ወ/ሚካኤልን ከፊት በማስቀደም ወ/ሮ አዜብ የሞከሩትና በፓርቲው አንዳንድ አመራሮች “መፈንቅለ ድርጅት ሙከራ” ሲሉ ፈረጀውታል።
ከምንጮቹ የተገኘው ዝርዝር መረጃ ተከታዩን ይመስላል።…
የጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ፣ ፀጋይ በርሔ፣ አርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ የሚመራው የሕወሐት ከፍተኛ አመራሮች ከዚህ ቀደም ሲካሂዱት በነበረውና ህወሀት…
1- ሁለቱም በፈጣሪ አያምኑም ( የራሴ የሚሉት እምነት የላቸውም)
2- የጦር አዛዦቻቸው::ሂትለር በራሱ ግዜ ሮሚዮን ማርሻል አድርጎታል –መለስ ሳሞራን < ጀነራል> አድርጎታል
3-ሂትለር ሁለት ልጅ ነበረው::መለስም ሁለት ልጆች አሉት
4-ሁለቱም በጅምላ ህዝቦችን ጨርሰዋል (የዘር ማጥፋት ፈጽመዋል)
5-ሁለቱም insomnia ይሰቃዩ ነበር …
የጉልቾቹ ስም ብአዴን፣ኦህዴድ፣ደህዴን ሲባሉ የተሰሩትም ዴሞክራሴ ከተባለ ዘረመል(ሴል) ሆኖ ይህ ሴል ያለማችን ገራሚው የጉልቾች ሴል ተብሎ እንዲመዘገብ እራሱን ነፃ አውጭ ብሎ የሰየመው ህወሓት ባለም ቅርስነት እንዲመዘገብ አድርጉዋል፡፡
ይህ ሴል በውስጡ ሂዎት የሌለው አርቴፊሻል የህወሓት የላባራቶሪ መመራመሪያ ሲሆን እስካሁንም ወደር ያልተገኘለት…
ትንሽ የግል አስተያየት በሰማያዊ ላይ
==================== Girma Kassa
ኃዳር ሰባት ቀን በቤልሄር ሜዳ ሰማያዊ ፓርቲ ብዙም ስማቸው ከማይታወቅ ድርጅቶች ጋር በመሆን የአደባባይ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠርቷል። የአደባባይ ስብሰባ ማለት ብዙ ከሰልፍ ተለይቶ የሚታይ አይደለም።
የሰማያዊ ፓርቲ ሰኔ ወር 2005 ከምርጫ ዘጠና…
“ኤፈርት-መር ካፒታሊዝም” ብዙዎችን እያደኸየ ጥቂት የወያኔ ጎጠኞ ገዢዎችን ግን በሃብት
እያንበሻበሸ በመገስገስ ላይ ነው። ለመሆኑ ኤፈርት ምንድነው? የማነው?
ኤፈርት /በትግርኛው ምህፃር “ትእምት” ወያኔ በረሃ እያለ ባንኮችን፣ የመንግሥት መኪናዎችን እና የግለሰቦችን ንብረት
በመዝረፍ ያቋቋመው ህገ-ወጥ የዘራፊዎች ድርጅት ነው፡፡ ወያኔ የሚኒሊክ ቤተመንግስትን…
"..እንዲህ አይነት ጥያቂዎችን እነማን እንደሚጠይቁ እናውቃለን ደንቆሮ ዝቃጭ .." ደብረጺሆን
"በስልጠናው ላይ ሰራተኛው ለኢሕአዴግ ያለውን ጥላቻ በሰፊው አሳይቶበታል። " የካድሬዎች ሪፖርት
ይህን ሰሞን ለምርጫ የሚሆን ድጋፍ እና አዳዲስ አባላትን ለመመልመል የወያኔው ጁንታ የመንግስት ሰራተኞችን እና የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን የመልካም ልማታዊ አስተዳደር…
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
ላለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ ስራዬ ብሎ ካዳከማቸውና ጉዳዬ ከማይላቸው ዘርፎች ውስጥ የሚመደበው የትምህርት ስርዓቱ ሲሆን ይህም ከኢህአዴግ ስህተቶች ሁሉ ዋነኛው እና አሳፋሪ ተግባሩ ነው፡፡ ለሁለት አስርት አመታት ትውልዱን በማምከን በሀገሩ ተስፋ እንዲቆርጥ ከገፉት ጉዳዮችም ግንባር ቀደሙ…
ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር ሁለተኛ ሙት ዓመት ዝክርም ሆነ ሰውየውን ዛሬም በአፀደ-ህይወት ያለ ለማስመሰል እየሞከሩ ላሉት ጓዶቹ አንዲት ምክር ብጤ ጣል ማድረጉ ተገቢ ነው ብዬ…
በሆዳችን አንገዛም !!!!! የተማሪው የዛሪው መሪ መፈክር
"እየተቃውመ የሚሰለጥን እያጉረመረመ የሚበላ ትውልድ ……… ከሰልጣኞቹ ይልቅ አሰልጣኞቹ ጥያቄ የሚያጭር ንግግር እያደረጉ ተቃውሞውን ያባብሱታል " ከወያኔ ካድሬዎች አንዱ በስካይፒ
ምንሊክ የዘመናዊ ኢትዮጵያ አባት ነው ።……… ኢትዮጵያዊነት በስር መሰረት ሲተላለፍ የመጣ ስለሆነ በዘረኝነት…
‹‹ይድረስ ላንቺ››
ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ በዘላለም ክብረት
ወዳጄ ልቤ ከቶ እንደምንድን ነሽ? እውን እኔና አንቺ በአለም ስንኖር ሌላ የመገናኛ ዘዴ አጥተን ወደ snail mail እንመላለሳለን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? ለማንኛውም እንዲህ ሆነ፡፡ ጥጋበኛ ሰው ያስቀናኝ ጀምሮልሻል፣ ጥጋበኛ እንዲህ የሚለው ትዝ አለኝ፡፡…
እኛ ኢትዮጵያውያን የዚያ ብሔር ወይም የዚያ ጎሣ አባል ሆነን የተፈጠርነው የሆነ ቅጽ ሞልተን ወይም ዕጣ ተጣጥለን አይደለም፡፡ ተፈጥሮ ነው፡፡ በባለጠበንጆቹ ወያኔዎች የተነጠቅነውን መብትና ግዴታን በማስከበር፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን መገንባት የምንችለው ግን እንደ ብሔር ወይም ብሔረሰብ አባል ብቻ ታስረንና ጠበን ሳይሆን፣…
በመንግስት ተቋማት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት በፈቃደኝነት ድህነትን ለመውረስ ዝግጁ መሆን ማለት ነው፡፡ የመንግስት ተቋማቶች ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች ድርቅ ተመትተዋል፡፡ ተስፋ የቆረጡ፤በሙያቸው የማይተማመኑ ወይም ሙያ አልቦዎች፣ በሠራተኛው ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ያልሆኑ የእውቀት የክህሎት፣ የዝግጅት እና የተነሳሽት ድኩማኖች መናኸሪያ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ አማራጭ…
በሐሰት መንግስታዊ ማጭበርበሮች ሳንታለል በጋራ በመታገል ቀጣይ ድሎችን እናረጋግጥ !!!
#Ethiopia #EPRDF #UDJ #Blueparty #Ginbot7 #Medrek #MinilikSalsawi
ህዝብ መንቃቱን መረዳት እስኪያቅተው ድረስ ወያኔ ማላዘኑን ተያይዞታል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
በሃገሪቱ ያለውን ሁኔታ በትክክለኛው መንገድ የማያስቀምጡ የወያኔ ፕሮፓጋንዲስቶች እርስ በእርሳቸው የሚጋጩ…
በጥርጣሬ/ግምት ካልሆነ በቀር አስራ አራቱ መኮንኖች የት እንደገቡ አይታወቅም።
ሁለት ከፍተና የጦር መሃንዲስች ዱካቸው ደብረዘይት ከሚገኘው እስር ቤት ተገኝቷል።
ወደ መቀሌ ከዲያስፖራው ጋር ለዘረፋ የንግድ ሽርክና ኢንቨስተሮች ለመመልመል ያመሩት ጄኔራሎች ሳይቀሩ በምን እንደመጡ በማይታወቅበት ሁኔታ አዲስ አበባ ደርሰው የመሃል አገር…
ዛሬ በኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለ አሸባሪ ወያኔና ወያኔ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎችን በፖለቲካ አመለካከታቸው፣ መንግስት በመተቸታቸው በግልጽ በመጻፋቸውና በአደባባይ በመናገራቸው ከዚህም አልፎ በጥርጣሬ በተለይም በብሄረሰብ ማንነታቸው እያሳደደ የሚያፍን የሚያሰቃይና የሚገል የሽብር ተቋም ካለ ወያኔ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ መሬት ላይ…