በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በአንድ ሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ከሃምሳ በላይ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ተናገሩ።
ኣጃንዝ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው በዚህ ሳሚንት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ብቻ ውስጥ ከሃምሳ በላይ የሆኑ ኣማራ ክልል ቁጥራቸው በውል ያልተረጋገጠ ያልታጠቁ ለሰልፍ የወጡ ሰላማዊ ሰዎች በመንግስት ሃይሎች ተገለዋል ሲል የዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ማረጋገጫ ይዞ ዘግቧል። ዝርዝሩን ከዚህ ሊንክ ያገኛሉ፥ http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=121109