ከመኖሪያው የተፈናቀለ አንድ ሰው ብዙ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመት በዓለም ዙሪያ 4.3 ሚሊየን ሰው ከሚኖርበት አካባቢ በኃይል መፈናቀሉን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር – ዩኤንኤችሲአር አስታወቀ፡፡

ዩኤንኤችሲአር ዛሬ እየታሰበ ያለውን የዓለም የስደተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መልዕክት “ዓለም ለስደተኞች ጉዳይ ከሚያስገኛቸው መፍትሔዎች ይልቅ ተፈናቃዮችን በፈጠነ …