የመሬት ሽሚያ በኢትዮጵያ – በወርቁ ለገሠ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የቤልጅጉ ንጉሥ ሊዎፖልድ 2ኛ የአፍሪቃን አህጉር ለመቀራመት በ1884 ዓ.ም የበርሊን ኮንፈረንስ እንደጠሩ ይነገራል። በዚህ ኮንፈረንስ ዩናይትድ ስቴትስ ስትቀር ሌሎች ታላላቅ የአውሮፓ መንግሥታት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። በሙሉ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ