በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


 

Muluken Tesfaw's photo.

በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።ቀናት በሄዱ ቁጥር ወያኔ በሕዝባችን ላይ የሚያደርሰው ጥፋት እየጨመረ ነው ፤ ይህ ወንድማችን አላምረው የኋላ ይባላል፤ ትናንት ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝ አቅራቢያ በአጋዚ ወታደሮች በጥይት አንገቱ ላይ በጠሱት፤ ወደ ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ባሕር ዳር ተወሰደ ፤ 3 የፈጀ ቀዶ ጥገና ቢደረግለትም ደም በሆስፒታሉ በአለመገኘቱ ሕይወቱ መትረፍ አልቻለም። ለምን ለልጁ ደም አልተሰጠም? ጊዜ ይመልሰዋል!!
የዐማራ ወጣቶች ሆይ፤ ከከተማ በመውጣት ራሳችሁን ትከላከሉ ዘንድ መልካም ነው፤ እመኑኝ የትግሬ ወያኔ ለመጨረሻ ጊዜ በዐማራ ተጋድሎ ይደመሰሳል!!

An Amhara youth named Alamirew Yehuala shot dead by TPLF Solider around Gondar, Northern Ethiopia September 24, 2016.

Muluken Tesfaw's photo.
Muluken Tesfaw's photo.