በጣሊያን ሮም ከተማ በ 22∕ 09∕ 2016 ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Three Videos that Show Ethiopian Demonstration in Italy , Rome Palazzo Montecitorio 22 September 2016

በጣሊያን ሮም ከተማ በ22∕09∕2016 ከ14 ሰዓት እስከ 17 ሰዓት በጣሊያን ሪፑብሊካ የህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት(Palazzo Montecitorio) ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል ተወካዮች የተዘጋጀ ደበዳቤና ፎቶዎችን አስረክበዎል። በሰልፉ የተገኘዉ ወገን በአንድነት የጣሊያን መንግስት በአገራችን በስልጣን ላይ ላለዉ ጨፍጫፊ እና አባገነን ምንግስት የሚያደረገዉን ማናቸዉንም እርዳታ ማቆም አለበት። ስደተኞችን ለማቆም ለአምባገነን መሪዎች የሚደረገዉ ልገሳ መቆም ሲኖረበት ብቻ ነዉ የሚሉ መፈክሮች፣ ንግግሮች ተሰምተዋል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=vxgJ4rmPMrc]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Hw2VyJRDsGM]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=rihbaWt9_YE]