VIDEO : በእስረኤል የሕውሓት ጽ/ ቤት ፊትለፊት የሕውሓት ደጋፊና ሀገሩን የተነጠቀው ኢትዮጵያዊ ጋር ፍጥጫ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
VIDEO : በእስረኤል የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተብሎ ከሚጠራው የሕውሓት ጽ/ ቤት ፊትለፊት
የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ የትግሬው ነፃ አውጭ ደጋፊና የቅርብ የሥጋ ዘመዶች ከሌላኛው ሀገሩን የተነጠቀው ኢትዮጵያዊ ጋር
በነገራችን ላይ ጠፀፍ ሸዋ ጎጃም ይበቅላል ነገር ግን የጤፍ ላኪዎች የአንድ መንደር ሰዎች በዲፕሎማሲ ደረጃ በእስራኤል የሚነገድበት ነው ።ማንም ሰው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ እንኳን ከኢትዮጵያ ሂዶ የፈለገውን የጤፍ ዓይነት መርጦና ተከራክሮ ከጤፍ አምራች ገበሬዎች ጋር ምንም ግንኙነት የለም ።ከሁሉም በላይ በእስራኤል ተጤፍ አከፋፋዮች የተጠረነፉ ከመሆኑ በላይ መሰን አምጥቶ እንደሚያከፋፍላቸው አያውቁም አንደሰንዴ የተነላሸ ጤፍ ሲደርሳቸው ወዲኢንባሲ ነው የሚያመለክቱት ተወካዩ ማን እንደሆን አይታወቅም ይባላል ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=gE3USZSCu4o]