ወሮበላው የወያኔ አጋዚ ጦር በካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን ወደማይታወቅና ቦታ ሊወስዳቸው ስለሆነ የጎንደር ህዝብ እንዲታደጋቸው የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Minilik Salsawi's photo.

#Ethiopia #Gonder ወሮበላው የወያኔ አጋዚ ጦር በወያኔ ካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን ወደማይታወቅና ቦታ ሊወስዳቸው ስለሆነ የጎንደር ህዝብ እንዲታደጋቸው የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈወል። #AmharaResistance

በሰላማዊ ሰልፉና በሰላማዊ ሰልፋ ላይ ጉልህ ሚና አላችሁ የተባሉትን እና በወያኔ ካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን የጎንደር ወንድሞቻችንን ወሮበላው የወያኔ አጋዚ ጦር እነዚህን ወንድሞቻችንን ዛሬ ወደማይታወቅና ማንም ሊደርስላቸው ወደማይችልበት ቦታ ሊወስዳቸው ስለሆነ የጎንደር ህዝብ በነቂስ ወጥቶ እንዲታደጋቸው የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈወል።

Minilik Salsawi's photo.

ታማኝ ምንጮችን እንደገለፀልን ከሆነ ከዚህ በፊት ከባህር ዳር ከደብረማርቆስና ከተለያዩ የአማራው ክልል ተይዘው የተወሰዱት የአማራ ተወላጆችን ወደወሰዱበት ወደጋንቤላ በረሀና ጫካ ሊወስዳቸው እንደሚችሉ መረጃ ደርሶኛል ሲል ገልፆልናል።

Minilik Salsawi's photo.

እናም ወደዚህ ስፍራ የተወሰደ ሰው ሂድ ብለው ቢለቁት እንካን ከዛ ጫካ ውስጥ በሂወት ተርፎ ሊወጣ የማችልበትና አረመኔው የወያኔ መንግስት እስረኞችን ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ የሚያሰቃይበት ስለሆነ እባካችሁ የጎንደር ህዝብ ወንድሞቻችሁን ልጆቻችሁን ዳግም በሰላም ማግኘትና ማየት የምትፈልጉ ከሆነ እንታደጋቸው። #MinilikSalsawi