የጎንደር ቃጠሎ እና ቀጣይ የወያኔ ሴራዎች
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የጎንደር ቃጠሎ እና ቀጣይ የወያኔ ሴራዎች
ሰሞኑን በጎንደር በተከታታይ ቤት ሊያቃጥሉ ሲሉ ተያዙ እና ወዘተ የሚባል ነገር ሰምተናል ። እርግጥ ሊያቃጥሉ ሲሉ ተይዘዋል ። ከተያዙት ሰዎች ውስጥ ግን አንዳቸውም አደጋ አልደረሰባቸውም ። ሁሉም ሲያዙ ያዝኳቸው ያለው ሰው ( በመጀመሪያ ) አንዳች እርምጃ መውሰድ አልቻለም ። ባንፃሩ ግን የጎንደር ህዝብ ጉዳዩን እንዲያውቅ በማድረግ ፥ ድርጊቱን ሊፈጥም ሲል የተያዘው ወይም የተያዘችው ግለሰብ በፖሊስ ተከባ ወደ ማረሚያ ቤት ነው የተወሰዱት ። በቀጣይ ትናንት ማታ ወያኔ እነዚሁኑ ሰዎች ለቀጣይ ዶኩመንተሪ ቀረፃ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግላቸው እንዳመሸና
በመተይቁም ከሻቢያ ፈንጅ እንድናፈነዳ ና ሱቅ እንድናቃጥል ተልከን ነዉ የሚል ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የውስጥ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል ። ተዋንያኖቹ ሲሳስስቱ ፥ «እንደገና ቅዳት ያስነቃል» ሁሉ እየተባባሉ ሲሳሳቁ እንደነበርም ሁነኛ የመረጃ ምንጮቻችን ጉዳዩን አስረድተውናል ። ይህ የተለመደ የወያኔ ሃሳብን ማስቀየሪያ ፖለቲካ ነውና ፥ የጎንደር ህዝብ ለእንዲህ ላለው ነገር ብዙም ቁብ ሳይሰጥ ፥ ትግሉን አፋፍሞ መቀጠል አለበት። ማንም ያንድደደው ማ ፥ ጎንደር የነደደችው በወያኔ ትግሬ ትዕዛዝ ነው ።
ሄኖክ የሺጥላ