በምስጢር የተቀዳ በወያኔ ባለስልጣናትና በመምህራን መሃከል ንትርክ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ከሚገኙ የስብሰባ ኣደራሾች በምስጢር የተቀዳ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በኣዲስ ኣበባ ውስጥ የወያኔ ኣገዛዝ መምህራንን በየኣመቱ እንደ ኣመታዊ በዓል እየሰበሰበ የሚሰጠው ስልጣና ተቃውሞ እየገጠመው ነው ከዚህ በታች በምስሎች ተደግፎ የቀረበው ድምጽ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ከሚገኙ የስብሰባ ኣደራሾች በምስጢር የተቀዳ ሲሆን የመምህራ ንጝር ሳቅ እና ትብብር የመድረኩን መሪዎች እፍረት ኣከናንቧል። Minilik Salsawi
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=6NUYxaEbGKo]
Ethiopia : Controversy between EPRDF Govt and Ethiopian Teachers rise up .. በአዲስ አበባ የተጀመረው የመምሕራን ስልጠና ተብሎ በወያኔ ባለስልጣናትና ካድሬዎች የተጀመረው ስብሰባ በመድረኩ መሪዎችና በመምህራት መሃከል የተጀመረው ዝምታ እየጠበበ በንትርክና በፍጥጫ እየተጋጋለ መምጣቱን ተሳታፊ መምሕራን ተናግረዋል።… http://www.mereja.com/amharic/514699