ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን-Achamyeleh Tamiru
አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እናውቃቸዋለን። የህዝብ «ጠላቶች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «ከፍተኛ አመራሮች» የከፉ እንጂ የተለየ ጠባይ በሕይወታቸው ሙሉ ታይቶባቸው አያውቅም። «ሙሰኞች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «የመንግስት ሌቦች» ግንባር ቀደሞቹ አባይ ጸሀየና ስዩም መስፍን ናቸው። ከነሱ ውጭ ያሉት የወያኔ «ከፍተኛ» አመራሮች ከታሰሩ አባይና ስዩም ካገር በፊት መታሰር አለባቸው፤ ሌሎች ከተገደሉ አባይና ስዩም ካገር በፊት መሰቀል አለባቸው። አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እንዲህ የሚያናግራቸው፤ ንጹህም ያደረጋቸው ያሰለፏቸው ወታደሮችና በእጃቸው ያለው የጦር መሳሪያ ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ በህግ ፊት አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን የህዝብ «ጠላቶች» እና ሙሰኞች እያሉ ከሚፈርጇቸው ሰዎች የባሰ የከፉ ናቸው።
አባይና ስዩም «አንዳንድ» የሚሏቸውን የወያኔ አመራሮች ሙሰኞችና እና የሕዝብ ጠላቶች ይሏቸዋሉ። እግርጥ ነው እዚያ ቤት የህዝብ ጠላትና ሙሰኛ ያልሆነ አይገባም። እንደሚታወቀው አባይና ስዩም የወያኔ ፊታውራሪዎች ናቸው። እንደፊታውራሪነታቸው ዛሬ የህዝብ «ጠላቶች» እና ሙሰኞች ናቸው እያሉ የሚከሷቸውን «ከፍተኛ አመራሮች» የመለመሉና ለከፍተኛ ስልጣን ያበቁ እነሱ ራሳቸው ናቸው። የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሚባሉትም ሰዎች የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሆኑት አባይና ስዩም ለዘረፋ በፈጠሩት የግፍ መዋቅር ተደግፈው ነው።
አባይና ስዩም የህዝብ ጠላቶችና ሙሰኞች ካልሆኑ እንደምን አምነው የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞችን ከፍተኛ አመራሮች አደረጓቸው? የትግራይን የበላይነት ለማስጠበቅ ሲሉ ነፍሰ በላ የትግራይ ወታደሮችን ልከው ጎንደርና ጎጃም፣ ወለጋና ሐረር ህጻናትን ያስጨገጭፉ አባይና ስዩም አይደሉምን? መንጋ አጋዚ ጎንደርና ጎጃም፣ ወለጋና ሐረር ልከው ሰላማዊ ወጣቶችን በኃይል ያሳፈሱና ያስተለተሉ አባይና ስዩም አይደሉምን?
ነገሩ ግን ወዲህ ነው። አባይ፣ ስዩምና በረከት በክቶች ሆነው ሌሎችን የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች እያሉ የሚፈርጁት ጲላጦሶች ሆነው ራሳቸው ንጹህ በማድረግ ከጀርባ ሆነ የሚዘውሩት አልበቃ ብሏቸው የህዝብ «ጠላቶችን» እና ሙሰኞች የሚላቸውን ገፍተው እነሱ ጠቅልለው ወደፊት ለመምጣት ነው። እነሱ እስካሉ ድረስ ካለፈው የሚከፋ እንጂ የተሻለ እድል እንደማይኖር ከነሱ ውጭ ያለነው እኛ ግፉዓን አውጥተን አውርደን እንደጨረስንና ተጋድሎ ላይ እንዳለን ፈጽሞ ማሰብ አይፈልጉም።
የሰው ደም የሚጠጡት፣ የሰድ ስጋ የሚበሉት፣ የሰው አጥንት የሚቆረጥሙት፣ የዝርፊያና የግፍ ስልጣን የተቆጣጠሩት እነ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን ርስ በርሳቸው በተለዋወጡ ቁጥር የሚሰጡትን የፕሮፓጋንዳ ተስፋና በደርግና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ላይ የሚያወርዱትን ነቀፌታና ጥላቻ እንደ እድገትና ልማት እንድንቆጥርላቸው ዛሬም እንደ ትናንቱ ይሰብኩናል። እኛን እየገደሉና እየዘረፉ እነሱ ስለበለጸጉ ለኛ መልካም እድል ያመጡልን አድርንገን እንድናስብ ዛሬም ያለሀፍረት ይነግሩናል። «የድሮ ስርዓት» እያሉ ከሚያከፏቸው እጅግ የከፋውን ነውረኛውን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ « አንዳንድ እንከኖች» የሚሏቸው «ጉድለቶች» እንደ መልካም አስተዳደር ጉድለት እንድንቆጥራቸው ያግባቡናል። የአገዛዛቸውን መሰረት ለማጠንከር የሰሩትን ሁሉ ለአገር ውለታ እንደሰሩና እድገትና ልማት እንዳመጡ ዛሬም ሳያፍሩ በኩራት ይነግሩናል። የዘረጉት የግፍ ስርዓት የአረመኔ ትግሬዎች የወሮበላ አገዛዝ መሆኑን ረስተውት «እኛ ብቻ ነን ዲሞክራሲ ማምጣት የምንችለው» እያሉ ራሳቸውን ያሞግሳሉ። ነውር የማያውቁ የሰው አውሬዎችን!!!