በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#የደፈረሰውን_ለማጥራት ! በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል :: Tilaye Tarekegn ZE
ይሄ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አባላት ተብለው በዚህ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ ጣቢያ የምናያቸው ግለሰቦች በኬንያ ስደት ላይ ለረጅም ግዜ የቆዩና ሁለቱም ከሀገር ሲወጡ በተለያየ ሰበብ ነበር በተለይ ፌለፌት የምንመለከተው የጋንቤላ ሰው ሲሆን ኬንያ ሲኖር ግን ደቡብ ሱዳናዊ ነኝ በማለት በስደተኛ ስም ተመዝግቦ ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ኢሲሊ አስረኛ የሚባል አካባቢ ከፍተኛ የንግድ ተቆሞች ባሉበት ቢሮ ተከፍቶለት ደቡብ ሱዳናዊ የጋንቤላ ስደተኞችን በመቀበል የተለያዩ ስፓንሰር በመፈለግ በማስተማርና ወደ ደቡብ ሰዳን በመላክ ስራ እንዲሚያስቀጥር የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል ::
ይሄ ሰው ዛሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ተቆርቆሮ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አቆቆመ ተብሎ ከሀገሪቱ ተጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማሪያም ጎን የተመለከቱ ታማኝ ምንጮች ከሙሉ ስራው ጋር እንዴት እንደነበርና በ2011 ኤአ 2003 EC ከነበረበት አካባቢ መሰወሩንም አልሸሸጉም ። ከበስተጀርባ የምትመለከቱት ግለሰብ ደግሞ አቶ ጌታነህ ይባላል ይህ ግለሰብ ደግሞ ከደርግ ውድቀት በሆላ በሰራው የግፍ ስራ ምክንያት ተሰዶ ኬንያ መግባቱንና ናይሮቢ ረጅም ግዜ መኖሩንም አልሸሸጉኝም ይሄን የነገሩኝ ሰዋች ተደንቀው ግለሰብ ናይሮቢ ውስጥ ጋራዥ ሲሰራ የነበረና ወታደር በመሆኑ በunhcr ተቀባይነት የሌለው ተስፋ ቆርጦ ሲኖር የነበረ መሆኑንም አንድ ባንድ ነግረውኛል ይሄን ሁሉ ካጫወቱኝ በሆላ ይሄ መንግስት ከዚህ ከናይሮቢ አፍኖ ከወሰዳቸው በሆላ ስልጠና ሲሰጥ ከቆየ በሆላ ዛሬ በምጥ ቀን ሁለቱንም ግለሰቦች ጥልቅ የፓርቲ አመራር አርጎ ህዝብን ምን ያህል መናቅ መሆኑን በቁጭት ነግረውኛል በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቀልድ እስከመቼ ነው ይሄን ህዝብ ይወቀው ሲሉም ጠይቀዋል በዚህ ሂደት ኬንያ ናይሮቢ ላይ መኖራቸውን ተጨማሪ መረጃዋች ካገኘሁ ይዤ እመለሳለሁ። #ህዝብ_ንቀት_እስከመቼ !