በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: የይቅርታ ደብዳቤ የመጣላቸው
1-ሂሩት ክፍሌ (14አመት ፍርደኛ)
2-መርየም ሀያቱ (7አመት ፍርደኛ)
3- ሀያተልኩብራ ነስረዲን(በቀጠሮ ያለች)
4-ኦብሴ
(በቀጠሮ ያለች )

ሴቶች እስረኞች በሚገኙበት 2 ዞኖች የድንጋይ እና የእንጨት ዘሮች ከጊቢው ተለቅመው እንዲወጡ ተደርገዋል በተጨማሪም ሸራ ጫማዎቻቸው ተወስደውባቸዋል::