ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎችና ከተማዎች የግብይት ኣድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መረጃዎች ሲጠቁሙ ከተማዎች እንደወትሮው በበዓል ሰሞናት ያላቸው እንቅስቃሴ ቆሞ ጸጥ ረጭ ብለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ኣብዛኛው ሕዝብ ብሩን ከባንኩ በማውጣቱ በገንዘብ ድርቅ የተመታው ወያኔ ሃሰተኘ የብር ኖቶችን መበተኑ ታውቋል ፤ ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። ብሄራዊ ባንክ መረጃው ቢደርሰውም ምንም እርምጃ አልወሰደም። Minilik Salsawi

በሻሸመኔ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። ነገር ግን የተወሰኑ ነጋዴዎች ሱቆች እና ሆተሎቻቸውን ከፍተው ከፍተው ለገዳዩ ወያኔ አገርነታቸውን፤ እየተገደለ ላለው የኦሮሞ ህዝብ ንቀታቸውን እያሳዩ ነው። ሁሉንም ተዘዋውረን እየመዘገብን ነው። መምሸቱ አይቀርም” የሻሸምኔ ወጣቶች