የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል። #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi – mereja.com ደሴ አሀዱ አለች ለጨቁዋኞች የማይንበረከከው ያ ኩሩ ህዝብ የሞት ፍርድ ቢታወጅበትም በግፍ የፈሰሰውን የወገኖቹ ደም ሊያሰብ ቤቱ ከተመ::ከዚሁ ጋር በተያያዘ የደሴን ሕዝብ የቤት ውስጥ ኣድማ ለማደናቀፍ የወያኔ ካድሬዎች በየቤቱ እየዞሩ በነገው ሰኞ እለት የጽዳትና የልማት ስራ ስላለ እንድትወጡ በማለት ሲያስገዹ ቢውሉም የሚሰማቸው ኣላገኙም። በስፋት በደሴ ፒያሳ ክፍለ ከተማ ሳላይሽ ክፍለ ከተማ በመዞር መዋላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የደሴ ሕዝብ ግን ፊት እንደነሳቸው ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ካድሬዎቹ ነገ በልማት ስራ ላይ ሕዝቡ ዋለ ብለው ለመዋሸት እንዲያመቻቸው የቲቪ ቀረጻ ለማካሄድ መዘጋጀታቸው ምንጮቹ ጨምረው ተናግረዋል። #ምንልክሳልሳዊ

Image may contain: text and outdoor