የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።

የስልጤ ዞን ዋና ከተማ ወራቤ በግራፊክስ የግርግዳ ላይ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች…
…
ከስፍራው ከታማኝ ምንጮች እንደደረሰን መረጃ አሸብርቀው ካደሩት መሃከል፦
1′ ድምፃችን ይሰማ!
2′ ኮሚቴው ይፈታ!
3′ በኦሮሚያ እና አማራ ሚደረገው ግድያ ይቁም!
3′ በርካታ የድምፃችን ይሰማ ሎጎዎች!
4′ በተለየ መልኩ በዞኑ ሚደረግ የሂጃብ ገፈፋ ይቁም!
5′ የአክፍሮት ሀይላት እጃቸውን ይሰብስቡ!
6′ የወያኔ የግፍ አገዛዝ ይቡቃናል!
7′ የስልጤ ብሄረሰብ የዴሞክራሲ ናፋቂ እንጂ የወያኔ ፖለቲካ ማራመጃ አይደለም!
8′ ዜጎች በጥይት እየተቆሉ ባሉበት ወቅት በዞናችን የተደገሰን የዘፈን ድግስ እናወግዛለን!
#siltieprotest #EthiomuslimProtest #Ethioprotest



