“መንግስት…አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!” ሃይለማርያም ደሳለኝ – ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? የሚገርመው ኣምባገነኖች መውደቂያ ሰኣታቸው ላይ ስብሰባና ሰበብ ያበዛሉ ደርግ ሊወድቅ ሲል ሃገሪቷ እንደ ላይቤሪያ ሱማሊያ ምናምን እንዳጦን እንታደጋት ብሎ ሲያላዝን ነበር ዛሬ ደሞ ወያኔዎች እንደ ሶሪያ ሊቢያ እያሉ ሊያፋሺኩቢን ይፈሊጋሉ እንደ ሶሪያና ሊቢያ ሃገሪቷን እያደረጉት ያሉት የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚፈጽሙት ራሳቸው ሆነው የጎሳ ፖለቲካቸው የወለደው ችግር እሳት አቀጣጥሎ ባለበት ወቅት ላይ ሊያጭበረብሩ ይፈሊጋሉ።ሃይለማርያም ደሳለኝ የተባለ የጅል ድግስ በአማራው ሕዝብ ላይ ጦርነት ባወጀ ማግስት በሚሊኒየም ኣደራሽ ወጣቶችን ሰብስቦ …………………………………
“መንግስት በእናንተ ነው ስልጣን የያዘው፡፡ አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!”
“ህዝብን በአግባቡ ማገልገል ያቃተው ቀን በካርድ ይቀየራል፡፡”
“ድንጋይ ሳይወረወር ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል”
“ዲሞክራሲ ከጥይት በላይ ያስፈራል፡፡” ምናምን እያለ በሃሰት ሊሰብክና ሊሸነግል ይፈልጋል ይህ ኣልፎበታል ሕዝብ ነቅቷል። ሕዝቡ ቀድሟቹ ሄዷል። እናንተ ቀልቁል እያደጋቹ በቁማቹህ እየሰመጣቹ ስትቀበሩ ለውጡ እያበበ ሲሄድ የሕዝብን ትግል በመካድ እያጭበረበራቹ መሆኑን ደጋግመን ለመናገር እንወዳለን። ሞት ለወያኔ !!! #ምንሊክሳልሳዊ Minilik Salsawi – mereja.com

Image may contain: 3 people , text