ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።Minilik Salsawi

ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ ወያኔ በለመደው ፕሮፓጋንዳ መሰረት በራስ ፈቃድ ያሰኛል። ዛሬ በከተማ ልማት ሚ/ር ወርሃዊ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ‹‹ከሌላ ከምትሰሙ ልንገራችሁ፣ ከስልጣኔ በራሴ ጥያቄ ለቅቄ ወደ ጠ/ሚ/ሩ አማካሪነት ተዛውሬኣለሁ ›› ሲሉ በተሰበረ ልብ የኑዛዜ ቃላቸውን አሰምተው ‹ጠንክራችሁ ሥሩ› የሚል ማሳሰቢያ ተናግረዋል፡፡ ይህ ማለት አቶ መኩሪያ ከአገርና ህዝብ ጥቅም የራሳቸውን ጥቅምና ድሎት ካስቀደሙ –ሥልጣናቸውን ለኪራይ ሰብሳቢነት ከተጠቀሙ ለኢህአዴግ መበስበስ ምክንያት ከሆኑ ባለሥልጣናት አንዱ ናቸው ማለት ነው– በወያኔያዊ መግለጫው መሰረት፡፡ #MinilikSalsawi

Image result for ministry mekuria

መኩሪያ ሀይሌ ( ከተማ ልማት ሚኒስቴር) ባልፈው የደሃው ቤት አዲስ አበባ ሲፈርስ ግጭት በተፈጠረ ጊዜ ” ቆይ ይህን ክረምት እንኳን ያሳልፉበት ቀስ ብለን አሳምነን ማረፊያ አዘጋጅተን እናስነሳቸዋለን” በማለቱ ወያኔዎች ኪራይ ሰብሳቢ ጸረ ልማት ብለው አብጠለጠሉት። እሱም ጨክኑ የቤት ማፍረስ ስራው እንድይቀጥል እንቅፋት መደርደር ጀመረ። ያው እንደዛቱ ከረበቱት