መስቀል ኣደባባይ እና መጋቢ መንገዶቹ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።

መስቀል ኣደባባይ እና መጋቢ መንገዶቹ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል

ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን እስገመግፈፍ ደርሷል። ቀይ ካርድ ለማግኘት የሚፈለው ጥድፊያ ቀጥልዋል።
በየመንገዱ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን በየመንደሩና በየሰፈሩ ኣግተውታል ኣዲስ ኣበባ የትራንስፖርት ኣገልግሎት እስካሁን ባለው ጊዜ ተቋርጧል። ስራቸው ሁሉ እያፈሱ ማስር ሆኗል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
