የዲሞክራሲ ቀለሞች – ከሽግግር እስከ ችግግር!   [ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ – አሜሪካ)]


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሽግግሩ መንግስት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ፤ ከፓርላማው ወረድ ብሎ፤ ከቤተ መንግስቱ በአጓዳኝ፤ ወይም ወደ ግቢ ገብርኤል መሄጃ ላይ ይገኝ ነበር። ያን ሰሞን ከበአላት ወይም ቅዳሜና እሁድ በቀር የአዘቦት ቀናት በሰልፍ ይሞላሉ። ጋዜጦችና ጋዜጠኞች የየእለቱ ዘገባቸው ስለተደረጉት ዲሞክራሲያዊ ሰለሰልፎች ብቻ ሆነ።