እኛ የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ “ትግራይ ክልል” አይደለም።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


እኛ የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ “ትግራይ ክልል” አይደለም።
“ትግሬ” የሚባል ዘር የሚኖረው አድዋ፣ ሽሬ እና አዲግራት ነው። እነዚህ ሦስቱ ወረዳዎች ተሰባስበው አንድ ዞን መፍጠር ይችላሉ። ግን ሌላው እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ እንግሊዛዊ እንዳልሆነ ሁሉ ትግርኛ ቢያወራም ባያወራም ትግሬ ግን አይደለም። 44 ነጥብ።
***ተምቤን አገው ነው
***ኢሮብ ትግሬ አይደለም
***አክሱም አማራ ነው
***ራያ አማራ ነው
***ኩናማ ትግሬ አይደለም
***ወልቃይት አማራ ነው
***እንደርታ ትግሬ አይደለም
ይህንን ምስጢር ትግሬዎች ያውቃሉ፤ እኛ ግን አናውቅም።
ለምሳሌ ትግሬዎች ኢሮብን “ስደተኛ” ብለው ይጠሩታል።
እንደርታን ደግሞ “ለማኝ” ይሉታል።የእንደርታ ሰው መቀሌ ላይ ፋብሪካ ቢከፈት የተረፈው ነገር በተጋሩ መፈናቀል እና ወደ ልመና መሰማራት ነው።
የአክሱምን አማራ ደግሞ “ደብተራ” ብለው ይሳደባሉ።
ራሳቸውን ደግሞ “ተጋሩ” ብለው ይጠራሉ። በመሠረቱ ከአዲግራት፣ ሽሬ እና አድዋ ትግሬ ውጭ ሌላው የክልሉ ሰው ራሱን “ተጋሩ” ብሎ አይጠራም።
“ትግራይ ክፍለሃገር” የሚባለው የተመሠረተው በኢትዮጵያ ምክንያት እንጂ በትግሬነት ምክንያት አይደለም።
እያንዳንዱ ጎሣ ወደማንነቱ ሲመለስ ትግራይ ዞንም ወደማንነቷ ትመለሳለች። በትግሬ የታሰሩትም ሕዝቦች ነፃ ይወጣሉ። ከዚያም የራሳቸውን ዕድል ራሳቸው ይወስናሉ።

®ካይማር ሠርፀድንግል