የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች ጎንደርን እንዲያወግዙ ለማስገደድ የተጠራው ስብሰባ ተካሄደ [ቱባ]


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በውጪ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ የመስሪያ ቤቱን ባልደረቦች የግንቦት ሰባት አባላት ሲሉም ፈርጀዋል፡፡

ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር 2

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች የህወኃት የበላይነት ይቁም በሚል የተነሳውን የጎንደርን አልፎም የአማራን ህዝብ ለማውገዝና ከሥርዓቱ ጎን መቆማቸውን ለማሳየት በሚኒስትር ዴኤታዋ በወይዘሮ ታደለች ዳለቾ የተጠራ ስብሰባ ተደርጎ